ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 1:31-37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ኢጡር፣ ናፌስ፣ ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።

32. የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም፣ የስቦቅና፣ ስዌሕ ናቸው።የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

33. የምድያም ወንዶች ልጆች፤ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣ አቢዳዕ፣ ኤልዳዓ፤እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ዘሮች ናቸው።

34. አብርሃም ይስሐቅን ወለደ።የይስሐቅ ወንዶች ልጆች፤ዔሳው፣ እስራኤል።

35. የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፣ የዑስ፣ የዕላም፣ ቆሬ።

36. የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች፤ቴማን፣ ኦማር፣ ስፎ፣ ጎቶም፣ቄኔዝ፣ ቲምናዕ፣ አማሌቅ።

37. የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማ፣ ሚዛህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 1