ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 1:20-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ዮቅጣንም፡አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣

21. ሀዶራምን፣ አውዛልን፣ ደቅላን፣

22. ዖባልን፣ አቢማኤልን፣ ሳባን፣

23. ኦፊርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።

24. ሴም፣ አርፋክስድ፣ ሳለ፣

25. ዔቦር፣ ፋሌቅ፣ ራግው፣

26. ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣

27. እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 1