ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 7:45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድስቶችን፣ መጫሪያዎችንና ጐድጓዳ ሳሕኖችን።ኪራም ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አገልግሎት እንዲውሉ እነዚህን ዕቃዎች ሁሉ ለንጉሥ ሰሎሞን የሠራለት ከተወለወለና ከሚብረቀረቅ ናስ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 7:45