ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 5:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ኪራም፣ ለሰሎሞን እንዲህ ሲል ላከበት፤“የላክኸው መልእክት ደርሶኛል፤ የዝግባውንና የጥዱን ግንድ በማቅረብ ረገድ የምትፈልገውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 5:8