ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጢሮስ ንጉሥ ኪራም በዘመኑ ሁሉ ለዳዊት ወዳጅ ስለ ነበር፣ ሰሎሞን በአባቱ እግር ለመተካት መቀባቱን በሰማ ጊዜ፣ መልእክተኞቹን ወደ ሰሎሞን ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 5:1