ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 3:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤላውያን ሁሉ ንጉሡ የሰጠውን ፍርድ ሲሰሙ ፈሩት፤ ፍትሕ ለመስጠት የአምላክን ጥበብ የታደለ መሆኑን አይተዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 3:28