ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 22:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአካሄዱም ሁሉ የአባቱን የአሳን መንገድ ተከተለ፤ ከዚያች ፈቀቅ አላለም፤ በእግዚአብሔርም ፊት መልካም የሆነውን አደረገ፤ ይሁን እንጂ በየኰረብታው ላይ ያሉትን የማምለኪያ ቦታዎች አላጠፋም፤ ሕዝቡም በዚያ መሥዋዕት ይሠዋ፣ ዕጣንም ያጥን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:43