ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 22:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሚክያስን ሊጠራ የሄደው መልእክተኛ፣ “እነሆ፤ ሌሎቹ ነቢያት ንጉሡ ድል እንደሚያደርግ በአንድ ቃል ትንቢት እየተናገሩለት ነውና ያንተም ቃል ከእነርሱ ጋር አንድ እንዲሆን እባክህ መልካም ነገር ተናገር” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:13