ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 2:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም ቤርሳቤህ የአዶንያስን ጒዳይ ልትነግረው ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ሄደች፤ ንጉሡም ሊቀበላት ተነሣ፤ እጅ ከነሣትም በኋላ በዙፋኑ ላይ ተቀመጠ፤ ንጉሡም ለእናቱ ሌላ ዙፋን አስመጥቶ በቀኙ አስቀመጣት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 2:19