ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 19:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም እርሷ፣ “ነገ በዚህ ሰዓት ያንተንም ነፍስ ከእነዚያ እንደ አንዱ ነፍስ ሳላደርጋት ብቀር አማልክት እንዲህ ያድርጉብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጡብኝ” ስትል ወደ ኤልያስ መልእክተኛ ላከች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 19:2