ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 18:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኩለ ቀንም ላይ ኤልያስ፣ “ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጩኹ እንጂ አምላክ አይደለም እንዴ! ምናልባት በሐሳብ ተውጦ ወይም ሥራ በዝቶበት፣ አልያም በጒዞ ላይ ይሆናል፤ ተኝቶም ከሆነ ቀስቅሱት” እያለ ያፌዝባቸው ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 18:27