ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 17:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሷም መልሳ፣ “አምላክህን ሕያው እግዚአብሔርን! በማድጋ ካለው ዕፍኝ ዱቄትና በማሰሮ ካለው ጥቂት ዘይት በቀር ምንም የለኝም። እነሆ፤ ለራሴና ለልጄ ምግብ አዘጋጅቼ በልተን እንድንሞት ጭራሮ ለቃቅሜ ወደ ቤት ልወስድ ነው” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 17:12