ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 16:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም አክዓብ የአሼራን ምስል ዐምድ በማቆም ከእርሱ በፊት ከነበሩት የእስራኤል ነገሥታት ይልቅ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለቊጣ የሚያነሣሣ ድርጊት ፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:33