ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 15:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት በኬጢያዊው በኦርዮ ላይ ካደረሰው በደል በቀር፣ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ፈቀቅ ያለበት ጊዜ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:5