ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 15:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአሳ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ነገር በሙሉ፣ ያደረገውም ሁሉና የሠራቸውም ከተሞች በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፈው የሚገኙ አይደሉምን? ንጉሥ አሳ በሸመገለ ጊዜ ግን እግሮቹ ታመሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:23