ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 12:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ይህ ነገር ከእኔ የሆነ ነውና ወንድሞቻችሁን እስራኤላውያንን ለመውጋት አትውጡ፤ እያንዳንዳችሁ ወደየቤታችሁ ተመለሱ።’ ስለዚህ እግዚአብሔር እንዳዘዘው የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ፤ ወደየቤታቸውም ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 12:24