ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ነገሥት 10:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም ብሩን በየቦታው እንደሚገኝ ድንጋይ አደረገ፤ የዝግባውም ዕንጨት ብዛት በቈላ እንደሚበቅል ሾላ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:27