ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 8:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ልጆቹ የአባታቸውን ፈለግ አልተከተሉም፤ ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ ከመንገዱ ወጡ፤ ጒቦ ተቀበሉ፤ ፍርድም አጣመሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 8:3