ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 7:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍልስጥኤማውያን ከእስራኤል የወሰዷቸው ከአቃሮን እስከ ጌት የነበሩ ከተሞች ለእስራኤል ተመለሱላት፤ ግዛታቸውም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ነፃ ወጣች፤ በእስራኤልና በአሞራውያንም መካከል ሰላም ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 7:14