ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 4:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሕዝቡ ሰዎችን ወደ ሴሎ ልከው፣በኪሩቤል መካከል በዙፋኑ ላይ የተቀመጠውን የሰራዊት ጌታ የእግዚእብሔርን የኪዳን ታቦት አስመጡ፤ ሁለቱ የዔሊ ልጆች አፍኒንና ፊንሐስ ከኪዳኑ ታቦት ጋር በዚያ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 4:4