ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 4:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰውየው ስለ እግዚአብሔር ታቦት በተናገረ ጊዜ፣ ዔሊ በቅጥሩ በር አጠገብ ከተቀመጠበት ወንበር ላይ በጀርባው ወደቀ፤ እርሱም ያረጀና ሰውነቱም የሚከብድ ስለ ነበር፣ ዐንገቱ ተሰብሮ ሞተ። እርሱም ለአርባ ዓመት በእስራኤል ላይ ፈራጅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 4:18