ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 31:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦልም ጋሻ ጃግሬውን፣ “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች መጥተው እንዳይወጉኝ፣ እንዳያዋርዱኝ፣ አንተው ሰይፍህን መዘህ ውጋኝ” አለው።ጋሻ ጃግሬው ግን እጅግ ፈርቶ ስለ ነበር፣ እምቢ አለው። ስለዚህ ሳኦል የራሱን ሰይፍ ወስዶ በላዩ ላይ ወደቀበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 31:4