ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 3:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ጊዜ ዔሊ ሳሙኤልን፣ “ሂድና ተኛ፤ ከእንግዲህ ቢጠራህ ግን፣ ‘እግዚአብሔር ሆይ፤ ባሪያህ ይሰማልና ተናገር’ በል” አለው። ስለዚህም ሳሙኤል ወደ ስፍራው ተመልሶ ተኛ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 3:9