ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 27:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት አንኩስን፣ “በፊትህ ሞገስ አግኝቼ እንደሆነ፣ በአገሪቱ ካሉት ከተሞች በአንዲቱ እኖር ዘንድ ስፍራ ይሰጠኝ፤ ስለ ምን አገልጋይህ ካንተ ጋር በንጉሥ ከተማ ይቀመጣል?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 27:5