ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 27:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት “ ‘እርሱ እንዲህ አድርጎአል’ ብለው ይነግሩብናል” ብሎ ስላሰበ፣ ወንድም ሆነ ሴት በሕይወት አስቀርቶ ወደ ጌት አላመጣም። በፍልስጥኤም ግዛት በኖረበት ዘመን ሁሉ፣ እንዲህ ማድረጉ የተለመደ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 27:11