ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 26:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም ተነሥቶ ሳኦል ወደ ሰፈረበት ቦታ ሄደ፤ ሳኦልና የሰራዊቱ አለቃ፣ የኔር ልጅ አበኔር የተኙበትን ስፍራ አየ። ሳኦል በሰፈሩ መካከል ተኝቶ ሳለ፣ ሰራዊቱ በዙሪያው ሰፍሮ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 26:5