ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 25:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሳሙኤልም ሞተ፤ እስራኤል ሁሉ ተሰብስበው አለቀሱለት፤ አርማቴም ባለው ቤቱም ቀበሩት።ከዚያም ዳዊት ተነሥቶ ወደ ማዖን ምድረ በዳ ወረደ።

2. በማዖን ምድር በቀርሜሎስ ንብረት ያለው አንድ ባለጸጋ ሰው ነበረ፤ እርሱም አንድ ሺህ ፍየሎችና በቀርሜሎስ የሚሸልታቸው ሦስት ሺህ በጎች ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 25