ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 23:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦልና ሰዎቹም ዳዊትን ሊፈልጉት ሄዱ፤ እርሱም ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ዐለቱ ወርዶ በማዖን ምድረ በዳ ተቀመጠ። ሳኦልም ይህን እንደ ሰማ፣ ዳዊትን በማሳደድ ወደ ማዖን ምድረ በዳ ዘልቆ ገባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 23:25