ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 22:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእኔ ላይ የዶለታችሁት ለዚህ ነውን? ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር ቃል ኪዳን ሲያደርግ ማንም አልነገረኝም፤ ዛሬ እንደሚያደርገው ሁሉ፣ ልጄ አገልጋዬን በእኔ ላይ እንዲያደባብኝ ማነሣሣቱን ከእናንተ ስለ እኔ ተቈርቍሮ የነገረኝ ማንም የለም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:8