ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 22:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም አብያታርን እንዲህ አለው፤ “ያን ዕለት ኤዶማዊው ዶይቅ እዚያ ስለ ነበር፣ ነገሩን በትክክል ለሳኦል እንደሚናገር አውቄአለሁ፤ ለመላው የአባትህ ቤተ ሰብ ዕልቂት ተጠያቂው እኔ ነኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 22:22