የአንኩስ አገልጋዮችም፣ “የምድሪቱ ንጉሥ ዳዊት ይህ አይደለምን? ደግሞስ“ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺህ ገደለ’ብለው በጭፈራቸው የዘፈኑለትስ እርሱ አይደለምን?” አሉት።