ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 20:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት ግን፣ “በፊትህ ሞገስ ማግኘቴን አባትህ በሚገባ ያውቃል፤ እርሱም በልቡ፤ ‘ዮናታን እንዳያዝን ይህን ማወቅ የለበትም’ ብሎአል፤ ነገር ግን ሕያው እግዚአብሔርን! በነፍስህ እምላለሁ በእኔና በሞት መካከል አንድ እርምጃ ብቻ ቀርቶአል” ብሎ ማለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 20:3