ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ድኻውን ከትቢያ ያነሣል፤ምስኪኑንም ከጒድፍ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ከመኳንንቱ ጋር ያስቀምጣቸዋል፤የክብር ዙፋንም ያወርሳቸዋል።“የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፣ዓለምን በእነርሱ ላይ አድርጎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 2:8