ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 2:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከመሠዊያዬ የማላስወግዳቸው ዘሮችህ በሕይወት የሚተርፉትም ዐይኖችህን በእንባ ለማፍዘዝ፣ ልብህን በሐዘን ለማደንዘዝ ብቻ ነው፣ ሌሎቹ ዘሮችህ ግን በሙሉ በለጋነታቸው ባጭር ይቀጫሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 2:33