ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 18:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳኦል ዳዊትን፣ “ታላቋ ልጄ ሜሮብ እነኋት፤ እርሷን እድርልሃለሁ፤ አንተ ግን በጀግንነት አገልግለኝ፤ የእግዚአብሔርንም ጦርነቶች ተዋጋ” አለው፤ ሳኦል በልቡ፣ “ፍልስጥኤማውያን እጃቸውን ያንሡበት እንጂ እኔ በእርሱ ላይ እጄን አላነሣም” ብሎ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 18:17