ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 17:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጦሩም ዘንግ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የወፈረ፣ የጦሩም ብረት ስድስት መቶ ሰቅል ያህል የሚመዝን ነበር፤ ጋሻ ጃግሬውም ከፊት ከፊቱ ይሄድ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:7