ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 17:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሦስቱ የእሴይ ታላላቅ ልጆች ሳኦልን ተከትለው ወደ ጦርነት ሄደው ነበር፤ እነርሱም ታላቁ ኤልያብ፣ ሁለተኛው አሚናዳብ፣ ሦስተኛውም ሣማ ይባላሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 17:13