ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 16:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳሙኤልም፣ “አዎን፤ ለሰላም ነው፤ የመጣሁትም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ላቀርብ ነው፤ እናንተም ራሳችሁን ቀድሳችሁ ከእኔ ጋር ወደ መሥዋዕቱ ኑ” ሲል መለሰላቸው። ከዚያም እሴይንና ልጆቹን ቀደሳቸው፤ ወደ መሥዋዕቱም እንዲመጡ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 16:5