ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 16:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ልኮ አስመጣው፤ እርሱም ደም ግባት ያለው፣ ዐይኑ የሚያምርና መልከ መልካም ነበረ። እግዚአብሔርም፣ “የመረጥሁት ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 16:12