ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 16:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሳሙኤልን፣ “በእስራኤል ላይ እንዳይነግሥ ለናቅሁት ለሳኦል የምታለቅስለት እስከ መቼ ነው? ወደ ቤተ ልሔሙ ሰው ወደ እሴይ ስለምልክህ፣ ዘይት በቀንድ ሞልተህ ሂድ፤ ከልጆቹ አንዱ ንጉሥ ይሆን ዘንድ መርጬዋለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 16:1