ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 11:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በማግስቱ ሳኦል ሰራዊቱን ከሦስት ቦታ ከፈለው፤ ሊነጋጋ ሲል፣ የአሞናውያንን ሰፈር ጥሰው በመግባት ፀሓይ ሞቅ እስኪል ድረስ ፈጇቸው። በሕይወት የተረፉትም ሁለት እንኳን ሆነው በአንድ ላይ ሊሆኑ እስከማይችሉ ድረስ ተበታተኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 11:11