ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤፌሶን 5:9-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. የብርሃኑ ፍሬ በበጎነት፣ በጽድቅና በእውነት ሁሉ ዘንድ ነውና።

10. እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ፈልጉ።

11. ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤

12. በድብቅ የሚሠሩትን ነገር መናገር ራሱ አሳፋሪ ነውና።

13. ብርሃን የበራበት ነገር ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል፤

14. ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣“አንተ የተኛህ ንቃ፤ከሙታን ተነሣ፤ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 5