ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤፌሶን 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ በማዕበል ወደ ፊትና ወደ ኋላ እየተነዳን፣ በልዩ ልዩ ዐይነት የትምህርት ነፋስ፣ በሰዎችም ረቂቅ ተንኰልና ማታለል ወዲያና ወዲህ እየተንገዋለልን ሕፃናት አንሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤፌሶን 4:14