ይህም፣“እነሆ፤ ሰዎችን እንዲደናቀፉ የሚያደርግ ድንጋይ፣እንዲወድቁ የሚያደርግ ዐለት፣በጽዮን ላይ አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም”ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።