ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 10:40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ማርታ ግን በሥራ ብዛት ትባክን ነበርና ወደ እርሱ ቀርባ፣ “ጌታ ሆይ፤ እኅቴ ሥራውን ለእኔ ብቻ ጥላ ስትቀመጥ ዝም ትላለህን? እንድታግዘኝ ንገራት እንጂ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 10:40