ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 11:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምክንያቱም አንድ ሰው ወደ እናንተ መጥቶ እኛ ከሰበክንላችሁ ኢየሱስ ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክላችሁ፣ ወይም ከተቀበላችሁት መንፈስ የተለየ መንፈስ ብትቀበሉ ወይም ከተቀበላችሁት ወንጌል የተለየ ወንጌል ብትቀበሉ፣ ነገሩን በዝምታ ታልፉታላችሁ ማለት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:4