ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 2:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ ምስጢር ለእኔ የተገለጠው፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ ታላቅ ጥበብ ስላለኝ አይደለም፤ ነገር ግን ንጉሥ ሆይ፤ አንተ ትርጒሙን እንድታውቅና በአእምሮህ ታሰላስለው የነበረው ነገር ምን እንደሆነ ትረዳ ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:30