“ዕዳ የሚሠረዝበት ሰባተኛው ዓመት ተቃርቦአል” የሚል ክፉ ሐሳብ አድሮብህ፣ በችግረኛ ወንድምህ ላይ እንዳትጨክንና ምንም ሳትሰጠው እንዳትቀር፣ እርሱም በአንተ ላይ ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ጮኾ በደለኛ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!