“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህችን ስፍራ፣ ‘ሰውና እንስሳት የማይኖሩባት ባድማ ናት’ ትላላችሁ፤ ነገር ግን ሰውም ሆነ እንስሳ ባልነበሩባቸውና ባድማ በሆኑት በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች፣ እንደ ገና ድምፅ ይሰማል፤