እናንት እረኞች፤ አልቅሱ፤ ዋይ በሉ፤እናንት የመንጋው ጌቶች፤ በዐመድ ላይ ተንከባለሉ፤የምትታረዱበት ቀን ደርሶአልና፤እንደ ውብ የሸክላ ዕቃ ወድቃችሁ ትከሰክሳላችሁ።